የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ…
አዳማ ከተማ

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ከመመራት ተነስቶ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ጥሩ ፉክክርን ባስመለከተን የአዳማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ አዳማ 3-0 ቢመራም ነብሮቹ ነጥብ መጋራት ችለዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 አዳማ ከተማ
\”ማሸነፍ አስበን ብቻ ነው የገባነው\” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ \”እንደጠበቅነው ጨዋታው ጠንካራ ነበር\” አሰልጣኝ አስራት አባተ አዳማ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የሀዋሳ ቆይታውን ከአምስት ጨዋታ በኋላ ባሳካው ድል ቋጭቷል
አዳማ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ ከጥሩ እንቅስቃሴ ጋር ታግዞ ከመመራት ተነስቶ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን አሸንፏል።…

መረጃዎች | 101ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| አዳማ ከተማ 0-1 ለገጣፎ ለገዳዲ
\”የሆነ ሰዓት ላይ ልናሸንፋቸው እንደምንችል ገምተን ነበር\” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ \”በዚህ ዓመት እንደዚህ የወረድንበት ጨዋታ የለም\” ይታገሱ…

ሪፖርት | አማኑኤል አረቦ በሽርፍራፊ ሰከንድ ለገጣፎን ድል አቀዳጅቷል
ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሊጉ የወረደው ለገጣፎ ለገዳዲ አዳማ ከተማን 1ለ0 ረቷል። ለገጣፎ ለገዳዲ…

ሪፖርት | የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታቸውን ያለጎል አጠናቀዋል። አዳማዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ካጋጠመው ስብስብ ኩዋሜ ባህ…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…