በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ለገጣፎ…
አዳማ ከተማ

መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
በ20ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
በመቀመጫ ከተማቸው እየተጫወቱ የሚገኙትን አዳማ ከተማዎች የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ሳምንት…

መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዋሳ አዳማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል
የዕለቱ ቀዳሚ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ጎሎች ኃይቆቹን የ2-0 አሸናፊ…

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ በአንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ…

መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። መቻል ከ አዳማ ከተማ…

ሪፖርት| ዮሴፍ ታረቀኝ አሳዳጊ ክለቡን ታደጓል
አዳማ ከተማ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ፋሲል ከነማን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማዎች…

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ…