ምዓም አናብስቶች በሁለቱም አጋማሽ ባስቆጠሩት ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን በመርታት ተከታታይ ድል ተጎናፅፈዋል። መቐለ 70 እንደርታ…
አዳማ ከተማ

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-0 አዳማ ከተማ
👉 “የተጫወትንበት መንገድ ይበልጥ አስደስቶኛል” አሰልጣኝ በረከት ደሙ 👉 “ከተጠበቀው በታች ነው የተጫወትነው ” አሰልጣኝ አብዲ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
አዞዎቹ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠሩት ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን 2-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል። አርባምንጭ ከተማ…

መረጃዎች| 54ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል፤ መርሀ-ግብሮቹ የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድራማዊ አጨራረስ በነበረው እና በፈረሰኞቹ የበላይነት ከተጠናቀቀው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ በተለይ ለሶከር…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
በድራማዊ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶችን ባስመለከተን የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን መርታት ችለዋል። አዳማ ከተማ በ12ኛው ሳምንት…

መረጃዎች| 51ኛ የጨዋታ ቀን
በ13ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-3 አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ ወደ ሜዳው በተመለሰበት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልዋሎን 3ለ0 ከረታ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል
በዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር አዳማ ከተማ በሊጉ ግርጌ የሚገኘውን ወልዋል ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን መርታት የከተማውን ቆይታ በድል ከፍቷል።…