የ11ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የአዳማ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ በአዳማ ድል አድራጊነት ተጠናቋል። በ10ኛ…
አዳማ ከተማ

የጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ
11ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። ነገ የሚጀምረው 11ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት በወራጅ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
👉”ጥሩ ቀን ነው ያሳለፍነው” መሳይ ተፈሪ 👉”በእርግጠኝነት ይሄ ቡድን አሁን ካለበት ወጥቶ የተሻለ ነገር ይዞ ይጨርሳል…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ በሆነው ፍልሚያ አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማን ረቷል። በ9ኛ ሳምንት ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ…

መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 10ኛ ሳምንት የሚቋጭባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አዘጋጅተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮጵያ ቡና ዕኩል ስምንት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
👉”ተጫዋቾቻችን ያላቸውን ከአቅማቸውም በላይ በመስጠት ዛሬ ሦስት ነጥብ ይዘን እንድንወጣ አድርገዋል” ደግአረገ ይግዛው 👉”በዚህ ጨዋታ ቢያንስ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአሸናፊነት ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን አንድ ለምንም ረቷል። ምሽት 1፡00 ላይ የባህር ዳር…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆኑት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ለፌደራል ዳኛ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገም ቀጥሎ ሲውል በዕለቱ የሚደረጉትን ሁለት ተጠባቂ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…