የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ካሸነፉበት የ07:00 ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በአዳማ ተፈትነው አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጠንከር ያለ ፈተና ቢገጥመውም በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ ውጤት አስጠብቆ በመውጣት ነጥቡን…

ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል።ፊ ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ…

Continue Reading

ሦስት ክለቦች ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል ሁለት ክለቦች ላይ የገንዘብ ቅጣት ሲጥል በአንድ ክለብ ላይ ደግሞ የገንዘብ እና…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና

ከደቂቃዎች በፊት በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ…

ሪፖርት | አዳማ እና ሲዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ተጠባቂው የአዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በነገው ዕለት ከሚደረጉ ተጠባቂ ሁለት መርሐ-ግብሮች መካከል ቀዳሚውን እንዲህ ቃኝተናል። ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ድል ማግኘት ያልቻለው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ

የአዲስ አበባ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ግብ መጠናቀቁን ተከትሎ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ደምሰው በፍቃዱ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል

በዝናባማ የአየር ሁኔታ ውስጥ በተደረገው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ያለግብ ተለያይተዋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

በነገው የጨዋታ ቀን ቀዳሚ ግጥሚያ ላይ የሚያተኮረው ዳሰሳችንን እንዲህ አሰናድተናል። አዲስ አበባ ከተማ ለአንድ ሳምንት ወጥቶ…

Continue Reading