አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ መርሃግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል…

አዳማ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ሾመ

አዳማ ከተማ በግብ ጠባቂነት ያገለገለው የቀድሞ ተጫዋቹን በግብ ጠባቂ አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ከዚህ ቀደም አዳማ ከተማን በግብ…

አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በርካታ ዝውውሮችን ሲያከናውን የሰነበተው አዳማ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰጥቷቸው የነበሩትን የቀድሞው የተስፋ ቡድን ተጫዋቾቹን እና ከዚህ…

አዳማ ከተማ የግብ ጠባቂውን ውል አድሷል

ከደቂቃዎች በፊት ተከላካይ ያስፈረመው አዳማ ከተማ የጊኒያዊውን የግብ ዘብ ውል ለአንድ ዓመት አራዝሟል። ጥቅምት 8 ለሚጀመረው…

አዳማ ከተማ ግዙፍን ተከላካይ አስፈርሟል

በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከቀናት በፊት ከወልቂጤ ከተማ ጋር የተለያየውን ተከላካይ በይፋ ወደ ስብስባቸው…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…

አዳማ ከተማ አዳዲስ አንበሎችን ሾሟል

ባለፈው የውድድር ዓመት ወጥ የሆነ አምበል ያልነበረው አዳማ ከተማ ለአዲስ የውድድር ዓመት ሦስት አንበሎችን መርጧል። በአሰልጣኝ…

የግራ መስመር ተከላካዩ ለአዳማ ከተማ ፈረመ

የግራ መስመር ተከላካዩ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ማረፊያው አዳማ ከተማ ሆኗል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት ያስፈረመው…

ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ አዳማ አቅንቷል

ለአምስት ዓመታት ግልጋሎት ከሰጠበት ክለብ ጋር የተለያየው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አዳማ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከሀዋሳ ከተማ…