አምረላ ደልታታ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል

ከአዳማ ከተማ ጋር የውል ጊዜ የነበረው አምረላ ደልታታ በስምምነት ተለያይቶ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል፡፡ በስልጤ ወራቤ…

አዳማ ከተማ አጥቂ አስፈረመ

አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እና የነባሮችን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አጥቂው በላይ ዓባይነህ አስፈርመዋል። ድሬዳዋ…

አዳማ ከተማ ተስፋዬ ነጋሽ አስፈርሟል

አዳማ ከተማ የቀድሞውን የክለቡ ሁለገብ ተጫዋች ተስፋዬ ነጋሽን አስፈረመ፡፡ በተለያዩ የአጥቂ ሚናዎች እና በመስመር የሚጫወተው ተስፋዬ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ቀደም ብለው ሚካኤል ጆርጅን ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ደረጀ ዓለሙ እና ኃይሌ እሸቱን የግላቸው ለማድረግ…

ሚካኤል ጆርጅ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል

የፊት መስመር ተጫዋቹ ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማን ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የተሳኩ ጊዜያትን…

ዱላ ሙላቱ ለሙከራ ወደ ዱባይ አመራ

የአዳማ ከተማው ፈጣን የመስመር ተጫዋች ዱላ ሙላቱ ለሙከራ ወደ ዱባይ አምርቷል። ባለፈው ዓመት ከአዳማ ከተማ ጋር…

አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል

ቀደም ብለው ወደ ዝውውር በመግባት የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በመቅጠር ተጫዋቾች ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች የሁለት አማካዮቻቸው…

አዳማ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ መልሷል

በአዳማ ከ17–20 ዓመት በታች ቡድን መጫወት የቻለውና በኢትዮጵያ ቡና የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገው የኋላሸት ፍቃዱ ወደ…

የዮናስ በርታ ማረፊያ አዳማ ሆኗል

በደቡብ ፖሊስ የአንድ ዓመት ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ዮናስ በርታ ዛሬ የአዳማ ከተማ አዲስ ፈራሚ ሆኗል፡፡…

የሴቶች ዝውውር | ምርቃት ፈለቀ ወደ አዳማ ከተማ አምርታለች

ከዚህ ቀደም ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸውን ያረጋገጡት የዐምናው የአንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለት ምርቃት ፈለቀን…