የአምናው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊው አዳማ ከተማ የመከላከያዎቹ የመስመር አጥቂዎች ብሩክታዊት ብርሀኑ እና…
አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ የከፍተኛ ሊጉን ኮከብ ጎል አስቆጣሪ አስፈረመ
አሸናፊ በቀለን ዳግም የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ከቀጠረ በኋላ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…
አዳማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አደሰ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኋላ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አዳማ አራተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጫዋቾችን…
ከነዓን ማርክነህ የዲዲዬ ጎሜስን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ጊኒ ይጓዛል
ከነዓን ማርክነህ በጊኒ የተጫወተ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ቻምፒዮኑ ሆሮያ ክለብን ለመቀላቀል በቅርቡ ወደ ጊኒ ያቀናል። የጊኒው…
አማኑኤል ጎበና አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማማ
በትናንትናው ዕለት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር የተስማሙት አዳማ ከተማዎች አማኑኤል ጎበናን ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ተስማማ
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ቅጥር በመፈፀም ክረምቱን የጀመሩት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነት እና የግራ መስመር…
ሮበርት ኦዶንካራ የዲዲዬ ጎሜስን ቡድን ተቀላቀለ
በአዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን ያሳለፈው ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ጊኒው ሆሮያ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ…
አዳማ ከተማ የቀድሞ አሰልጣኙን መልሷል
አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር መወሰናቸውን ተከትሎ አሰልጣኙም ሥራቸውን ከወዲሁ መጀመራቸው እየተነገረ ይገኛል።…
አዳማ ከተማዎች አሸናፊ በቀለን ለመቅጠር ወስነዋል
አዳማ ከተማዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸው አሸናፊ በቀለን በድጋሚ ለመቅጠር ወስነዋል። የአሰልጣኙ ምላሽም ይጠበቃል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው ለሚገኝ ፕሮጀክት ድጋፍ አድርጓል
የአዳማ ከተማው አማካይ ኤፍሬም ዘካሪያስ በትውልድ ከተማው መተሐራ (መርቲ) ፋብሪካ ለሚገኝ ታርጌት ለተሰኝ የእግር ኳስ ፕሮጀክት…