የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 መከላከያ

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ  ከተማን ከመከላከያ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና መከላከያ ያለግብ ተለያይተዋል

በ24ኛው ሳምንት የሊጉ መረሐ ግብር አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ መከላከያን ያስተናገደበት ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ መከላከያ

ቀጣዩ ትኩረታችን በመካከላቸው የአምስት ነጥቦች ልዩነት ብቻ ቢኖርም በተቃራኒ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት አዳማ እና መከላካያን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 2-0 አዳማ ከተማ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ አዳማ ከተማን አስተናግዶ 2-0 ካሸነፈ በኋላ…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ አዳማን በመርታት ላለመውረድ በሚያደርገው ትንቅንቁን ቀጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ ትግል እያደረገ ያለው ደቡብ ፖሊስ ሀዋሳ ላይ አዳማ ከተማን አስተናግዶ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ አዳማ ከተማ

 ከዛሬ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ በደቡብ ፖሊስ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል።…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

ከ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አዳማ ላይ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተከናወነው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዱላ ሙላቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በዱላ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የአዳማ እና የቡና ጨዋታ የመጨረሻው የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግባቸው ከሚጠበቁ ጨዋታዎች ውስጥ የሚመደበው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 2-1 አዳማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው አዳማ ከተማን ካሸነፈ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…