የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ክለቡ ያለፉትን ሶስት ወራት ደመወዝ ባለመክፈሉ ዛሬ ልምምድ አቁመዋል፡፡ ከጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ…
አዳማ ከተማ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ
የየ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በአዲስአበባ ስታዲየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በጌታነህ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል
የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ሲጀምር አዲስ አበባ ላይ አዳማ ከተማን ያሰተናገደው ቅዱስ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ
ከ17ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር መካከል ነገ በሚደረገው ብቸኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በፕሪምየር ሊጉ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 አዳማ ከተማ
ጅማ ላይ የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፍር ከ አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋርን ከ አዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ
ከነገ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የአባ ጅፋር እና አዳማ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በመካከላቸው የአንድ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ያለፉትን ዓመታት ለታዳጊዎች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እና ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ ስኬታማ እየሆነ የመጣው አዳማ ከተማ…
ሐብታሙ ሸዋለም አዳማ ከተማን ለቀቀ
በክረምቱ የዝውውር ወቅት አዳማ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው አማካዩ ሐብታሙ ሸዋለም ከአዳማ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በክረምቱ…
አዳማ ከተማ አምረላህ ደልታታን አስፈረመ
ከቀናት በፊት በክረምቱ ካስፈረማቸው ሶስት ተጫዋቾች ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የማጥቃት አማራጩን ለማስፋት ፈጣኑ የመስመር ተጫዋቾች…