በአዳማ የቡድን ስብስብ ውስጥ የሚቀጥሉ ተጨዋቾች ሲታወቁ ከወጣት ቡድን የማደግ ዕድል የሚሰጣቸውም እንደሚኖሩ ታውቋል። ከአሰልጣኝ ተገኔ…
አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ ሐብታሙ ሸዋለምን አስፈርሟል
አዳማ ከተማ ሐብታሙ ሸዋለምን በማስፈረም ወደ ክለቡ የቀላቀላቸውን ተጫዋቾች ቁጥር 5 አድርሷል። ሐብታሙ ሸዋለም ወደ አዳማ…
አዳማ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊጉ በማስፈረም ወደ ቡድኑ የቀላቀላቸውን ተጫዋቾች ቁጥር 5 አድርሷል። ዐቢይ ቡልቲ…
አዳማ ከተማ ሶስተኛ ተጨዋች አስፈርሟል
በቅርብ ዓመታት ጠንካራ ፉክክር እያደረገ በተከታታይ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ሲያጠናቅቅ የቆየው አዳማ ከተማ ዘንድሮ አምስተኛ ደረጃን…
ቴዎድሮስ በቀለ ወደ አዳማ ከተማ አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ ሙጂብ ቃሲምን ወደ ፋሲል የሸኘው አዳማ ከተማ ቀጥተኛ ተተኪ ያገኘ ይመስላል። ሲሳይ አብርሀምን አሰልጣኝ…
ከነዓን ማርክነህ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ ያመራል
ወጣቱ የአዳማ ከተማ አማካይ ከነዓን ማርክነህ በቅርቡ ለሙከራ ወደ ሰርቢያ እንደሚያመራ ገልጿል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ…
አዳማ ሱራፌልን በሱራፌል ተክቷል
በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አዳማ ከተማ ሱራፌል ዳንኤልን አስፈርሟል። ሲሳይ አብርሀምን…
አዳማ ከተማ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጥሯል
ከተገኔ ነጋሽ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድኑን በአዲስ በማዋቀር ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ፣ ዳዊት ታደሰን…
አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እና አዳማ ከተማ ተለያዩ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ረዳታቸው በመሆን ሲሰሩ የቆዩት አሰልጣኝ…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል
በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ አዳማ ከተማን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር 5-0 በማሸነፍ በመጀመርያ…