ከሌሎች ክለቦች አንጻር እምብዛም በተጫዋች ዝውውር ላይ ያልተሳተፈው አዳማ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል፡፡…
አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ
በአዳማ ከተማ ያለፉትን ሳምንታት የሙከራ ጊዜ ሲያሳልፍ የነበረው ደቡብ ሱዳናዊው የመስመር አጥቂ ፒተር ዱስማን በቆይታው ክለቡን…
የቅድመ ውድድር ዝግጅት – አዳማ ከተማ
ባለፈው ሳምንት የሊጉ አሸናፊ ከሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ምን እንደሚመስል በአዳማ ከተማ በመገኘት አቅርበን…
የክሪዚስቶም ንታንቢ ተገቢነት ለኢትዮጵያ ቡና ተወስኗል
ሁለት ክለቦችን ሲያወዛግብ የነበረው የክሪዚስቶም ንታምቢ ጉዳይ በመጨረሻም ውሳኔ አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ሲያወዛግብ…
ከነአን ማርክነህ ወደ አዳማ ከተማ ተመልሷል
ከነአን ማርክነህ አአ ከተማን ለቆ ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ ከነአን በአዲስ…
ክሪዚስቶም ንታምቢ – የአዳማ ከተማ ወይስ የኢትዮጵያ ቡና?
በኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ላይ ከተለመዱ ጉዳዮች አንዱ የተጫዋቾች ለሁለት ክለብ መፈረም እና ውዝግብ ውስጥ መግባት…
የሞሮኮው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል
በሞሮኮ ቦቶላ ፕሮ ሊግ የሚሳተፈው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ ሙጂብ ቃሲም የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል፡፡ የብሔራዊ ቡድን…
የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ክስተት ከነበሩ ቡድኖች አንዱ የነበረው ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኙ ወጣት ተጫዋቾችን ከአንጋፋ…
አዳማ ከተማ አንዳርጋቸው ይላቅን አስፈረመ
ለ3ኛ ተከታታይ አመት ፕሪምየር ሊጉን በ3ኛ ደረጃነት ማጠናቀቅ ያልቻለው አዳማ ከተማ የአንዳርጋቸው ይላቅን ፊርማ አጠናቋል፡፡ በ2007…