የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ መርሀ-ግብሮቹን አስመልክተን ያነሳናቸው ነጥቦች እንደሚከተለው…
አዳማ ከተማ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ጉዞው ቀጥሏል
የ26ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የምሽት ጨዋታ የተለያዩ የሜዳ ላይ ክስተቶችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ መድኖች ተከታታይ ስድስተኛ ድላቸውን…

መረጃዎች | 103ኛ የጨዋታ ቀን
እጅግ ወሳኝ ወደሆነው ምዕራፍ እየተሸጋገረ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በ26ኛ ሳምንት መርሃግብር ይመለሳል ፤ የነገዎቹን…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስዷል
በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2-1 በመርታት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል። አሰልጣኝ…

መረጃዎች| 102ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና በሰባት ነጥቦች ቢራራቁም…

ሪፖርት | ድሬዳዋ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ መርሐግብር በመሃል ተከላካዮች በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተገናኝተው…

ሪፖርት | አባካኝነት ሻሸመኔ ከተማን ዋጋ አስከፍሏል
በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ነቢል ኑሪ ያስቆጠራት ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማ ከሻሸመኔ ከተማ ላይ…

መረጃዎች | 90ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናት ዕረፍት በኃላ በ23ኛ ሳምንት ውድድር የሀዋሳ ከተማ ቆይታውን ጅማሮ የሚያበስሩትን ሁለት መርሐግብሮች…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ዴንማርክ ሊያመራ ነው
ወጣቱ የአዳማ ከተማ አጥቂ ለሙከራ ወደ ዴንማርኩ ክለብ ያቀናል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከሚታዩ ተስፈኛ ተጫዋቾች…