አዲስ አበባ ከተማ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ ደብዳቤ አስገባ
በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ አዲስ አበባ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኅበር ደብዳቤ ማስገባቱ ታውቋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጨረሻው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 የተሸነፈው አዲስ አበባ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ከአቅም በታች የተካሄደ ነው በማለት ከሳምንት በፊት ቅሬታውን ለአወዳዳሪው አካልRead More →