በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ወደ ጅማ አባ ጅፋር አምርቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማው ተከላካይ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል። በአዲስ አበባ ከተማ ጋር በከፍተኛ ሊግ መልካም የወርድድር ጊዜ ያሳለፈው ኢያሱ ለገሠ በቅድመ ስምምነት ጅማ አባ ጅፋርን በመቀላቀል በቢሸፍቱ ከተማ ከቡድኑ ጋር ዝግጅት ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል። ሆኖም ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር እስከ ጥቅምት 30Read More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበበ ከተማን አሸንፏል። መከላከያ 1-3 ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያዎቹን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል። ገና በመጀመርያ ደቂቃዎች ደጋግመው በመሐመድRead More →

ያጋሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው በነበሩት መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ተረተው ከምድብ ወድቀዋል። ጅማ አባጅፋር 1-0 አዲስ አበባ ከተማ (8:00) እጅግ የወረደ ፉክክር ያስመለከተው የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከግብ ሙከራዎች የራቀ ነበር። ጨዋታውም የጠራ የግብ ማግባት ሙከራ ለማስመልከትRead More →

ያጋሩ

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ተጋጣሚዎቻቸው የነበሩትን አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል። አዲስ አበባ ከተማ 0-2 መከላከያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራን ጨምሮ የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ አስራት ኃይሌ (አሠልጣኝ)Read More →

ያጋሩ

በተለያዩ ውድድር መድረኮች ዋንጫዎችን በማንሳት የሚታወቀው ግብ ጠባቂ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኝ ሲሆን አሁን ደግሞ ግብ ጠባቂ በይፋ አስፈርሟል፡፡ ወንድወሰን ገረመው ከሦስት ዓመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰበትን ዝውውር መፈፀሙንም ሶከር ኢትዮጵያ ከክለቡ ያገኘችው መረጃRead More →

ያጋሩ

በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል። ጋብሬል አህመድ ወደ አዲስ አበባ ለማምራቱ ከተስማሙት መካከል ነው፡፡ ጋናዊው የተከላካይ አማካይ በ2003 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ በደደቢት የተሳኩ ዓመታት በማሳለፍ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ጋር የተዋወቀ ሲሆን በመቀጠል ወደ ሀዋሳ ከተማ ፣Read More →

ያጋሩ

እስካሁን ለቀጣዩ ዓመት እንቅስቃሴ ያልጀመረው የመዲናይቱ ክለብ አዲስ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የፊታችን ቅዳሜም ቦርዱ የአሰልጣኙ የመቀጠል እና ያለመቀጠል ዙርያ ጨምሮ ሌሎች ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ቀጠሮ ይዟል፡፡ በቅርቡ ሶከር ኢትዮጵያ በዘገባዋ አዲስ አዳጊው ክለብ አዲስ አበባ ከተማ ለ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እያደረገ ያለው የተጫዋቾች ዝውውርም ሆነ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ እየተሳተፈ ባለመሆኑRead More →

ያጋሩ

👉”የቀጣይ ዓመት ውድድር ዝግጅትን በተመለከተ እስካሁን ከክለቡ የደረሰኝ ምንም አይነት መልዕክት የለም” እስማኤል አቡበከር (አሠልጣኝ) 👉”ዓምናም ዘገያችሁ ስንባል ነበር። ግን የእኛ ክለብ በስልት ነው ሁሉን ነገር የሚያደርገው” ነፃነት ታከለ (ሥራ-አስኪያጅ) በ2013 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሁለት ተደልድሎ በ51 ነጥቦች ወደ ዋናው የሀገሪቱ የሊግ እርከን ማደጉን ያረጋገጠው አዲስ አበባRead More →

ያጋሩ

አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው የእግርኳስ ህይወቱ በማስከተል በክለብ ደረጃ ለቅዱስ ጊዮርጊስ መጫወት የቻለው አቡበከር በማስቀጠል ለአራዳ ክ/ከተማ፣ ከፋ ቡና እና ሀላባ ከተማ ሲጫወት ቆይቶ ዘንድሮ በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ምርጫ አዲስ አበባን ተቀላቅሏል።  አዲስ አበባ ወደ ፕሪምየር ሊግ ዳግምRead More →

ያጋሩ

አዲስ አበባ ከተማን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ካስቻለው አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ቆይታ አድርገናል። እስማኤል አቡበከር በተጫዋችነት ዘመኑ ድንቅ የሚባሉ የስኬት ዓመታትን አሳልፏል። እግርኳስ መጫወት ካቆመ በኋላ በሰዎች ግፊት ሳያስበው ወደ አሰልጣኝነቱ ገብቷል። ከታች በጀመረው የታዳጊዎች ስልጠና በርከት ያሉ ተስፈኛ ወጣቶችን ለእግርኳሱ አብርክቷል። በተለይ በ2008 በሐረር ሲቲ ከ17 ዓመትRead More →

ያጋሩ