ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ እጅግ አጓጊ የሆነ የጨዋታ ቀን ይጠበቃል። ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ቀን በተከታታይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ በመሆኑ ዕለቱ የሊጉን ቻምፒዮን የማመላከት አቅም ሊኖረው የሚችል ስለሆነ ተጠባቂነቱ ከፍ ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ በመጀመሪያው ጨዋታ ደግሞRead More →