በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ በነበረው መርሐግብር አዲስ አበባ ከተማ ለአምስተኛ ተከታታይ ጨዋታ አስቀድሞ መምራት ቢችልም በመጨረሻ ባስተናገደው ግብ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል። አዲስ አበባ ከተማዎች በመጨረሻ ጨዋታቸው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋራው ስብስብ ሦስት ለውጥ ሲያደርጉ በዚህም ሳሙኤል አስፈሪ ፣ ሙሉቀን አዲሱ እና ፍፁም ጥላሁንን አሳርፈው በምትካቸው ቢኒያምRead More →

ያጋሩ

ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ጨዋታዎች ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉት የጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ፍልሚያዎች እንዲህ ተዳሰዋል። አዲስ አበባ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ የሚገኙት አዲስ አበባ እና ጅማ ነገ እርስ በእርስ የሚያደርጉት ጨዋታ ትርጉሙ ብዙ ነው። ያለፉትን ስድስት ጨዋታዎች ተመሳሳይ የአቻ ውጤት ያስመዘገበው አዲስ አበባ ከተማRead More →

ያጋሩ

የረፋዱ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶም አየለ – ድሬዳዋ ከተማ ስለጥብቅ መከላከል “ጥሩ ነው፣ የመጀመርያ አርባ አምስት ላይ ተከላካዩ የሚገባውን ሥራ ሰርቶ በሩን አስጠብቆ ያለ ጎል ወጥቷል። እንደ አጠቃላይ እኔ ከጠበኩት በታች ነው። የእኛ ቡድን በዚህ ረገድ የተሰጠውን ነገር ታክቲካሊ ሳይተገብር የወጣበት አጋጣሚRead More →

ያጋሩ

በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ዋጋ በነበረው ጨዋታ ሄኖክ አየለ በጭማሪ ደቂቃ ያስቆጠራት ግብ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ነጥብ እንዲጋሩ አድርጋለች። አዲስ አበባዎች ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ ሁለት ለውጥ ያደረጉ ሲሆን በዚህም ፍራኦል መንግሥቱ እና አቤል ነጋሽን አስወጥተው በምትካቸው ሮቤል ግርማ እና እንዳለ ከበደን አስገብተዋል። በአንፃሩ ድሬዳዋ ከተማዎች ደግሞ ሀዲያRead More →

ያጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚቀጥልባቸውን ሦስት ጨዋታዎች የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ የነገው የጨዋታ ዕለት በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ከፍ ያለ ትርጉም ባለው ጨዋታ ይጀምራል። አሁን ላይ በወራጅ ዞኑ ውስጥ የሚገኘው አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ራሱን ከሽንፈት ቢያርቅም ከ8 በላይ ነጥቦችን አላሳካም። በመሆኑም በአራት ነጥቦችRead More →

ያጋሩ

በቀትሩ ጨዋታ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተው ከወጡ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘራዓይ ሙሉ – ሀዋሳ ከተማ ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ “ዛሬ ጨዋታችን ከባለፉት ሁለት ጨዋታ እንቅስቃሴ ይሻል ነበር። አሁንም በራሳችን ስህተት ነው ጎሎች እየገቡብን ያሉት። እዚህ ጋር ነው ማረም ያልቻልነው። ምክንያቱም ባሉት ልጆች ነው መጫወት የሚቻለው። በተደጋጋሚ የመሐልRead More →

ያጋሩ

የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ 2-2 ተለያይተዋል። ሀዋሳ ከተማዎች ከሰበታ ከተማ ጋር አቻ ከተለያየው ስብስብ አራት ለውጦችን ሲያደርጉ በዚህም ላውረንስ ላርቴ ፣ አቤኔዘር ኦቴ ፣ ሄኖክ ድልቢ እና አብዱልባሲጥ ከማልን አስወጥተው በምትካቸው አዲስዓለም ተስፋዬ ፣ ዳዊት ታደሰ ፣ ወንድማገኝRead More →

ያጋሩ

የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከ12 ጨዋታዎች ያለ መሸነፍ ግስጋሴ በኋላ ሽንፈት ካስተናገደ ወዲህ ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ያስመዘገበው ሲዳማ ቡና ከበላዩ ከሚገኙት አራት ክለቦች ጋር ያለውን ልዩነት አጥቦ እስከ ሦስተኛ ደረጃ የሚያሳድገውን ሦስት ነጥብ ለማግኘትRead More →

ያጋሩ

ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታው “በራሳችን የእኛ ቡድን ጥሩ ለመንቀሳቀስ ሞክሯል፡፡ ነገር ግን የእኛ ተጋጣሚ ከኳስ ጋርም ከኳስ ውጪም ኔጌቲቭ እግር ኳስን ነበር ስመለከት የነበረው፡፡ ይሄ አለም የሚመለከተው እግር ኳስ ነው፡፡ በዚህ መልኩ ኳስ መጫወት ከባድ ነው፡፡Read More →

ያጋሩ

የጫላ ተሺታ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ነጥብ እንዲጋራ አድርጋለች። ወልቂጤ ከተማ አርባምንጭን 3-0 ከረታበት ጨዋታ ግብ ጠባቂው ሰዒድ ሀብታሙን በሮበርት ኦዶንካራ ምትክ ሲያስገባ ዮናታን ፍሰሀ ፣ ሀብታሙ ሸዋለም ፣ ጫላ ተሺታ እና አቡበከር ሳኒም በተስፋዬ ነጋሽ ፣ ዮናስ በርታ ፣ አክሊሉ ዋለልኝ እና አበባው ቡታቆ ቦታRead More →

ያጋሩ