ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በአሰልጣኝ የሺሃረግ ለገሰ የሚመራው የመዲናይቱ የእንስቶች ቡድን ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ...

አዲስ አበባ ከተማ ቅጣት ሲተላለፍበት ቡድን መሪውም ታግደዋል

አዲስ አበባ ከተማ በፈፀመው የዲሲፕሊን ጥሰት የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት የክለቡ ቡድን መሪውም የስድስት ወራት የዕግድ ውሳኔ ተላለፈባቸው፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለሁለተኛ ጊዜ ያደገው እና...

አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ቴክኒክ ዳይሬክተር ሾሟል

በቅርቡ ከአሰልጣኝ ከእስማኤል አቡበከር ጋር የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ቴክኒክ ዳሬክተር መሾሙ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው አዲስ አዳጊው አዲስ አበባ...

አዲስ አበባ ከተማ ተከላካዩን ዳግም አግኝቷል

በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ወደ ጅማ አባ ጅፋር አምርቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማው ተከላካይ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል። በአዲስ አበባ ከተማ ጋር በከፍተኛ ሊግ መልካም የወርድድር ጊዜ...

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበበ ከተማን አሸንፏል። መከላከያ 1-3 ጅማ አባ...

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው በነበሩት መከላከያ እና ጅማ አባ ጅፋር ተረተው ከምድብ...

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ቀን መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ድል ቀንቷቸዋል

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ሲጀምር በምድብ አንድ የተደለደሉት መከላከያ እና ጅማ አባጅፋር ተጋጣሚዎቻቸው የነበሩትን አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና...

ወንድወሰን ገረመው ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል

በተለያዩ ውድድር መድረኮች ዋንጫዎችን በማንሳት የሚታወቀው ግብ ጠባቂ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ያደገው አዲስ አበባ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ...