በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በዝውውሩ ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ በሁለተኛው ዙር በርካታ ለውጦችን አድርገው ይቀርባሉ ተብለው ከሚጠበቁ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እስካሁን የአህመድ ሁሴንን ውል አራዝሞ አበበ ጥላሁንን በአዲስ መልክ ካስፈረመ በኋላ ሌላኛው ፈራሚው በማድረግ ከከፍተኛ ሊጉ ቤንች ማጂ ቡና ዮሐንስ ተስፋዬን የግሉ አድርጓል።Read More →

ያጋሩ

ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሶ የነበረው አህመድ ሁሴን በዛሬው ዕለት በአዞዎቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት ከስድስት ወራትን ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛው ዙር የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ተጠናክሮ ለመቅረብ ከቀናቶች በፊት አጥቂው አህመድ ሁሴንን በሁለት ዓመት ውል ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር ድርድር በማድረግ ከስምምነት ደርሰውRead More →

ያጋሩ

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ 13 ነጥቦችን በማግኘት በሰበሰበው ቁጥር ልክ 13ኛ ደረጃን በፕሪምየር ሊጉ ይዞ መቀመጡ ይታወቃል። የሚታወቅበትን ጠጣር የመከላከል አደረጃጀት ዘንድሮ ለማስመልከት እየተቸገረ የሚገኘው ቡድኑ በአራት እና አምስት የተከላካይ ክፍል መዋቅር ሲጫወት የሰነበተ ሲሆን አሁን ደግሞ በተከላካይRead More →

ያጋሩ

የአርባምንጭ ከተማ ቦርድ ባደረገው ስብሰባ የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የስንብት እና የሹመት ውሳኔዎችን አሳልፏል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ በድጋሚ አድገው እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች መካከል አንዱ አርባምንጭ ከተማ ነው። 2011 ክረምት ወር ላይ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን በመቅጠር የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎውን ከሊጉ ከወረደ በኋላ የቀጠለው ክለቡ ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ድጋሚ ወደ ሀገሪቱRead More →

ያጋሩ

“ተጫዋቾቻችን ታክቲካሊ ዲሲፕሊንድ ነበሩ ፤ የሚችሉትን ለማድረግ ጥረት አድርገዋል። ውጤቱ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።” ደግአረገ ይግዛው “በምንፈልገው ደረጃ የግብ ዕድሎችን አልፈጠርንም” መሳይ ተፈሪ አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ባህርዳር ከተማ ስለ ጨዋታው… ጨዋታው እንደታየው አርባምንጭ ወደ ላይ ለመምጣት እኛ ደግሞ ያለንበትን የመሪነት ቀጠና ላለመልቀቅ እጅግ ፈታኝ ጨዋታ ነበር። ከምንም በላይ ደግሞ ከሽንፈትRead More →

ያጋሩ

በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም የመጨረሻ ጨዋታ ምሽት 01፡00 ላይ በአርባምንጭ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ መካከል ሲደረግ አዞዎቹ ሲዳማ ቡናን 3-0 ሲመሩ ቆይተው 3-3 በተለያዩበት ጨዋታ ከተጠቀሙት አሰላለፍ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል በዚህም ይስሃቅ ተገኝ ፣ በርናንድ ኦቼንግRead More →

ያጋሩ

ሊጉ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ወደ እረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ተስተካካይ የ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር የዝውውር መስኮቱን እየተጠባበቁ የሚገኙትን ለገጣፎ ለገዳዲዎችን የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ማጠናቀቅ ከሚያስቡት ወላይታ ድቻዎች ያገናኛል። በስድስት ነጥቦች በሊጉ ግርጌ የሚገኙት ለገጣፎ ለገዳዲዎችRead More →

ያጋሩ

ማራኪ ፉክክር ያስመለከተን የምሽቱ የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 3-3 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። ሲዳማ ቡና ከባህር ዳር ከተማ ጋር በመጨረሻው ደቂቃ ግብ አስቆጥሮ ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታው በሦስት ቀዳሚ ጀማሪዎች ላይ ለውጥን አድርጓል። በዚህም አንተነህ ተስፋዬ ፣ ሙሉቀን አዲሱ እና አቤኔዘር አስፋውን በማስወጣት ጊት ጋትኩት ፣Read More →

ያጋሩ

የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፎች የሚገኙትን ለገጣፎ ለገዳዲዎችን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ያገናኛል። በሊጉ ከ11 ጨዋታዎች በኋላ በ6 ነጥብ የሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዲስ አዳጊዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲዎች እስካሁን ባስቆጠራቸው(7) ሆነ በተቆጠሩባቸው የግብ ብዛትን(24) ለተመለከተ ቡድኑRead More →

ያጋሩ

በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሐ-ግብር አርባምንጭ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ አንድ አቻ ወጥተዋል። ምሽት 01፡00 ላይ የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በለገጣፎ ለገዳዲ እና አርባምንጭ ከተማ መካከል ሲደረግ ለገጣፎዎች በአዳማ ከተማ 3-0 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ የአራት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል። በዚህም በሽር ደሊል ፣ አስናቀ ተስፋዬ ፣ ዮናስ በርታ እና ካርሎስ ዳምጠው የሚኪያስ ዶጂRead More →

ያጋሩ