በረከት አዲሱ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ

በሲዳማ ቡና የሁለት አመታት እገዳ ከተጣለበት ከወራት በኃላ በፌዴሬሽኑ አማካይነት የተነሳለት አጥቂ በረከት አዲሱ በአንድ አመት…

​አርባምንጭ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ከዮናታን ከበደ እና ታዲዮስ ወልዴ…

‹‹ትልቅ ግብ ጠባቂ መሆን የምንችለው እድል ሲሰጠን ነው ›› ፅዮን መርዕድ

ፅዮን መርዕድ ይባላል። ተስፋኛ ግብ ጠባቂ ነው። ያለፉትን ሁለት አመታት ለአርባምንጭ ከተማ አራተኛ ግብ ጠባቂ በመሆን…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በመሻሻሉ ቀጥሎ በጊዜያዊነት ከወራጅ ቀጠናው ወጥቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አርባምንጭ ከተማ ድሬደዋ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት – የማክሰኞ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉት ሶስት ጨዋታዎች የተጀመረው የሊጉ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ እና አርባምንጭ በሚደረጉ ሁለት…

ተሾመ ታደሰ ስለ ጉዳቱ እና በአርባምንጭ ከተማ ላይ ስላለው ቅሬታ ይናገራል

ባለፉት ተከታታይ አመታት በአርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ግልጋሎት ሲያበረክቱ ከነበሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ተሾመ ታደሰ በጉልበቱ…

​” በአጥቂ ስፍራ ላይ መጫወት ተመችቶኛል”  ተመስገን ካስትሮ

አርባምንጭ ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስከፊ 11 ሳምንታት ጊዜያትን ካሳለፈ በኃላ በአዲሱ አሰልጣኝ እዮብ ማለ ስር…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን አስተናገዶ 1-1 በማጠናቀቅ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…

አርባምንጭ ከተማ እና ላኪ ሰኒ ተለያይተዋል

አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ክለቡን ከተቀላቀለው ናይጄርያዊ አጥቂ ላኪ ሳኒ ጋር መለያየቱ ታውቋል። በኢትዮጵያ…