​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ውጤቱን በማሻሻሉ ገፍቶበታል

በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ቀን ውሎ ሶዶ ላይ በዳንጉዛ ደርቢ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ወላይታ…

“የአጭር ጊዜ እቅዳችን ከወራጅ ቀጠናው መውጣት ነው” የአርባምንጭ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤዞ ኤማቆ

አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከተቀላቀለበት 2004 ወዲህ አስከፊውን አጀማመር ዘንድሮ አድርጓል። ከ10 ሳምንታት በኋላም በደረጃ…

​ደደቢት 5ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መሪው ደደቢት ወደ አርባምንጭ ተጉዞ በግርጌ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ  ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…

Continue Reading

​አርባምንጭ ከተማ እዮብ ማለን በአሰልጣኝነት ሾመ

አርባምንጭ ከተማ ለ8 ሳምንታት ክለቡን የመሩት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ከአሰልጣኝነት ካሰናበተ በኃላ ወልዲያን በገጠመበት የ9ኛ ሳምንት…

ወልዲያ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዲያ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – የሰኞ ጨዋታዎች ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

ከትናንት በስትያ ጅምሮ ሲደረጉ የቆዩት የሊጉ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ወልድያ አርባምንጭ ከተማን እንዲሁም ወላይታ ድቻ…

አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አሰናበተ

በክረምቱ የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመው የነበሩት ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቡድኑን ለ8 ሳምንታት ከመሩ በኋላ ከኃላፊነታቸው በዛሬው…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 ኦኪኪ አፎላቢ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሞቃታማዋ አርባምንጭ ጅማ አባ ጅፋር ከመመራት ተነስቶ በኦኪኪ አፎላቢ…

ሪፖርት| ቅ​ዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ተመልሷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 በማሸነፍ ደረጃውን…