በክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ከ24ኛው ሳምንት የዛሬ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መሀከል ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ…
Continue Readingአርባምንጭ ከተማ
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በሜዳው ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ጅማ ላይ የሊጉ መሪ ጅማ አባ ጅፋር እና ላለመውረድ እየታገለ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማን ያገናኘው የ23ኛ ሳምንት…
ፕሪምየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1
ባሳለፍነው ሳምንት በተስተካካይ ጨዋታዎች ከተቋረጠበት የቀጠለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። ከነዚህ ጨዋታዎች…
Continue Readingየተሾመ ታደሰ እና የአርባምንጭ ከተማ ጉዳይ እልባት አላገኘም
በ2009 በአርባምንጭ ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመጫወት ኮንትራቱን ያራዘመው ተሾመ ታደሰ በዛው አመት ግንቦት ወር ላይ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመርታት እጅግ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
በ22ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ በተደረገ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በመጀመርያው አጋማሽ ላይ…
ArbaMinch Ketema Sacks Eyob Maale as Head Trainer
Ethiopian Premier League side ArbaMinch Ketema have announced that they have relieved head coach Eyob Maale…
Continue Readingአርባምንጭ ከተማ በውድድር አመቱ ለሁለተኛ ጊዜ አሰልጣኝ አሰናበተ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘውና በወራጅ ቀጠናው ውስጥ የተቀመጠው አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ወልዋሎ የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሶስት ነጥቡን አሳክቷል
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በሜዳው አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ 3-0 በማሸነፍ…
ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ሚያዝያ 17 ቀን 2010 FT ወልዋሎ 3-0 አርባምንጭ 82′ ማናዬ ፋንቱ 55′ ፕሪንስ ሰቨሪንሆ 9′…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ አርባምንጭ ከተማ
ከቅዳሜ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የመጨረሻ ጨዋታውን በማስተናገድ ይቋጫል። 9፡00 ላይ…