አርባምንጭ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመራ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ሜዳ በቀን…
አርባምንጭ ከተማ
የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል
አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ራሱን ለማጠናከር ዘግይቶም ቢሆን ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አርባምንጭ ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ዮናታን ከበደ ለአርባምንጭ ከተማ ፈረመ
አርባምንጭ ከተማ የመስመር አጥቂው ዮናታን ከበደን በአንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ ዮናታን ባለፈው ክረምት አዳማ ከተማን ለቆ…
ታዲዮስ ወልዴ ለአርባምንጭ ከተማ ፈርሟል
አርባምንጭ ከተማ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ሁለተኛ ዝውውሩን በማከናወን የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ታዲዮስ ወልዴን አስፈርሟል፡፡ ታዲዮስ ወልዴ…
ሲሳይ ባንጫ አርባምንጭ ከተማን ተቀላቀለ
በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጦ የቆየው አርባምንጭ ከተማ የክረምቱን የመጀመርያ ፊርማ በማጠናቀቅ ሲሳይ ባንጫን የግሉ አድርጓል፡፡ የ2003…
ጸጋዬ ኪዳነማርያም የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሁለተኛ ዙር ደካማ አቋም ያሳየው አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን ቀጣዩ የክለቡ አስልጣኝ…