በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ…
አርባምንጭ ከተማ
ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
በአዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኙ እየተመራ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ የወረደውን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4-0 በማሸነፍ በሊጉ…
መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…
አርባምንጭ ከተማ እና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ተለያይተዋል
አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን በማሰናበት ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከወረደ በኋላ በድጋሚ 2013…
ሪፖርት | የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታቸውን ያለጎል አጠናቀዋል። አዳማዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ካጋጠመው ስብስብ ኩዋሜ ባህ…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ…
ሪፖርት | አዞዎቹ እና የጦና ንቦቹን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ደካማ እንቅስቃሴ እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ግብ ተፈፅሟል።…
መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን በተመለከተ የቅድመ መረጃዎችን እንደሚመለከተው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዝናባማ አየር ታጅቦ አዝናኝ እንቅስቃሴ ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…
ሪፖርት| አዞዎቹ እና የጣና ሞገዶችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የባህር ዳር ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ተፈፅሟል። አዞዎቹ በፈረሰኞቹ ከተረታው…