የመላው ጥቁር ህዝቦች የድል በዓል በሆነው የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት መታሰቢያ ዕለት በልዩ ድምቀት እንደሚደረጉ የሚጠበቁት…
አርባምንጭ ከተማ
ጎፈሬ እና አርባምንጭ ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፅመዋል
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ለሦስት ዓመታት የሚቆይ ስምምነት በዛሬው ዕለት…
ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…
መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በእስካሁን የሊጉ…
ሪፖርት | አዞዎቹ በ12 ደቂቃዎች ውስጥ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ለድል በቅተዋል
አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በተቀያሪ ተጫዋቾች ልዩነት ፈጣሪነት ድሬዳዋ ከተማን 3-1 አሸንፏል። 01፡00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል…
መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲመለስ ነገ የሚከናወኑትን ሁለት ፍልሚያዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ…
አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ተከላካይ አስፈረመ
በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በዝውውሩ ሁለተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። በፕሪምየር ሊጉ ላይ በሁለተኛው ዙር በርካታ…
አርባምንጭ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል
ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሶ የነበረው አህመድ ሁሴን በዛሬው ዕለት በአዞዎቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት ከስድስት…
አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…
አርባምንጭ ከተማ በአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ለውጦች አድርጓል
የአርባምንጭ ከተማ ቦርድ ባደረገው ስብሰባ የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የስንብት እና የሹመት ውሳኔዎችን አሳልፏል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…