ባህርዳር ከተማ ጋናዊውን አጥቂ በዲሲፕሊን ምክንያት ውሉን በማቋረጥ አሰናብቷል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ዘለግ ያለ ቆይታን ካደረጉ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የጋና ዜግነት ያለው የፊት መስመር አጥቂው ኦሴ ማውሊ ተጠቃሹ ነው። የጋናውን ክለብ አሻንቲ ኮቶኮን ከለቀቀ በኋላ በፋሲል ከነማ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ሰበታ ከተማ እንዲሁም ደግሞ ካለፈውRead More →

ያጋሩ

“ተጫዋቾቻችን ታክቲካሊ ዲሲፕሊንድ ነበሩ ፤ የሚችሉትን ለማድረግ ጥረት አድርገዋል። ውጤቱ ይገባናል ብዬ አስባለሁ።” ደግአረገ ይግዛው “በምንፈልገው ደረጃ የግብ ዕድሎችን አልፈጠርንም” መሳይ ተፈሪ አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ባህርዳር ከተማ ስለ ጨዋታው… ጨዋታው እንደታየው አርባምንጭ ወደ ላይ ለመምጣት እኛ ደግሞ ያለንበትን የመሪነት ቀጠና ላለመልቀቅ እጅግ ፈታኝ ጨዋታ ነበር። ከምንም በላይ ደግሞ ከሽንፈትRead More →

ያጋሩ

በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም የመጨረሻ ጨዋታ ምሽት 01፡00 ላይ በአርባምንጭ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ መካከል ሲደረግ አዞዎቹ ሲዳማ ቡናን 3-0 ሲመሩ ቆይተው 3-3 በተለያዩበት ጨዋታ ከተጠቀሙት አሰላለፍ የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል በዚህም ይስሃቅ ተገኝ ፣ በርናንድ ኦቼንግRead More →

ያጋሩ

ሊጉ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ወደ እረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ተስተካካይ የ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ ቀዳሚው መርሃግብር የዝውውር መስኮቱን እየተጠባበቁ የሚገኙትን ለገጣፎ ለገዳዲዎችን የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ማጠናቀቅ ከሚያስቡት ወላይታ ድቻዎች ያገናኛል። በስድስት ነጥቦች በሊጉ ግርጌ የሚገኙት ለገጣፎ ለገዳዲዎችRead More →

ያጋሩ

ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል። ባህር ዳር ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ አንፃር ዛሬ ኦሴይ ማዉሊን በሀብታሙ ታደሰ ለውጦ ሲያስገባ በተመሳሳይ ከወልቂጤ ከተማ አቻ በተለያየው መቻል በኩል ደግሞ አሚን ነስሩ እና ከነዓን ማርክነህ አርፈው ኢብራሂም ሁሴን እና በረከትRead More →

ያጋሩ

የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር ከተማ ከ መቻል የዕለቱ የመጀመሪያ መርሃግብር ከአቻ የተመለሱትን ባህር ዳር ከተማን ከመቻል ለሙሉ ሦስት ነጥብ ያፋልማል። በሊጉ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀራቸው ባህር ዳር ከተማዎች በሰንጠረዡ በ22 ነጥብ ከመሪው ኢትዮጵያ መድን በአንድ ነጥብ አንሰው 3ኛRead More →

ያጋሩ

ባህር ዳር ከተማ ከዳኝነት ጋር በተገናኘ ያለውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስገብቷል። የሀገራችን ከፍተኛው የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ስታዲየም እየተከወነ የሚገኝ ሲሆን የ12 ሳምንት ጨዋታዎችም ከትናንት በስትያ ጀምረዋል። በጨዋታ ሳምንቱ ትናንት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ፍልሚያ አንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በጨዋታው በጭማሪRead More →

ያጋሩ

👉 “ውጤቱ እንደ ጥረታችን ተጋርተን መውጣታችን የሚያስከፋ አይደለም ፤ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ” ሥዩም ከበደ 👉”ውጤቱን ተነጥቀናል ፤ በቃ! ተነጥቀናል ነው የምለው። የተመለከተ ይፍረደው!” ደግአረገ ይግዛው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ሲዳማ ቡና ስለ ጨዋታው … አጠቃላይ ጨዋታው ጥሩ ነበር፡፡ እኛ ጋር ብዙ ጊዜ እየተቸገርን ያለነው በመጀመሪያው አስር እና አስራ አምስትRead More →

ያጋሩ

በምሽቱ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሲመራ ቢቆይም ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ በአበባየሁ ዮሐንስ ጎል አቻ መሆን ችሏል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራፊ የነበሩት ሲዳማ ቡናዎች በ10ኛ ሳምንት በፋሲል ከነማ ከተረቱበት ስብስብ የአራት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል። በለውጦቹም በሰለሞን ሀብቱ ፣ ጊትጋት ኩት ፣ ቴዎድሮስ ታፈሰ እና ቡልቻ ሹራ ምትክRead More →

ያጋሩ

ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር በሜዳቸው አልቀመስ ያሉትን ድሬዳዋ ከተማዎችን ከወላይታ ድቻ ያገናኛል። በሜዳቸው አውንታዊ ነጥቦችን እየሰበሰቡ የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች አሁን ላይ በ18 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ከውጤቶች ባለፈ ግን ቡድኑ ጨዋታዎችን የሚጀምርበት መንገድ ጥያቄ የሚነሳበት ነው። ሆኖምRead More →

ያጋሩ