በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተራዘመባቸው ኢትዮጵያ ቡና እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ሲደረግ ቡናማዎቹ በስድስተኛው ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሲሸነፉ ከተጠቀሙበት አሰላለፍ የአራት ተጫዋቾች ለውጥ አድርገዋል። በዚህም ሕዝቅኤል ሞራኬ ፣ ዘነበ ከድር ፣ ሮቤል ተክለሚካኤል እና አንተነህRead More →

ያጋሩ

የስምንተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ የጨዋታ በፊት መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ በአንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ ተበላልጠው የተቀመጡት ሁለቱ ቡድኖች የሚያደርጉት የዕለቱ የመክፈቻ ጨዋታ ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብሮች መካከል ሲካተት ሳቢ የሜዳ ላይ ፉክክርም ይደረግበታል ተብሎ ይጠበቃል። ከሦስት ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በኋላ በምስራቁ የሀገራችንRead More →

ያጋሩ

የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ በተቀራራቢ የጨዋታ መንገድ አዎንታዊ ውጤትን ባለፈው የጨዋታ ሳምንት ያሳኩትን አርባምንጭ ከተማዎችን ከባህር ዳር ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ የመጀመሪያ መርሃግብር ነው። በሊጉ በአምስት ነጥቦች 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት አርባምንጭ ከተማዎች በተከታታይ ከኢትዮጵያ ቡና እናRead More →

ያጋሩ

አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ኢትዮጵያ መድን ባለፈው የጨዋታ ሳምንት መቻልን ሲያሸንፍ ከተጠቀመበት ቋሚ ተሰላፊዎች መካከል በጉዳት በሌለው ተስፋዬ በቀለ ምትክ ያሬድ ካሳዬን በብቸኝነት ቀይሯል። በተስተካከይ መርሀግብር ከፋሲል ጋር ነጥብ የተጋሩት ባህር ዳር ከተማዎች በአንፃሩ ያሬድ ባዬን በተስፋዬ ታምራትRead More →

ያጋሩ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የሚያደርገውን ቆይታ የሚያስጀምሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ባህር ዳር ከተማ የውድድር ዓመቱን በአስከፊ ሽንፈት ጀምሮ ወዲያው በማገገም ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ እኩል ነጥብ የሰበሰበው ኢትዮጵያ መድን ያለፉትን አምስት የጨዋታ ሳምንታት በመቀመጫ ከተማው ሲጫወት ከነበረው ባህር ዳርRead More →

ያጋሩ

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ ጨዋታ 0-0 ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ባህር ዳር ከተማ ከለገጣፎው ጨዋታ አንፃር በሦስት የመጀመሪያ ተሰላፊዎች ላይ ለውጥ አድርጓል፡፡ መሳይ አገኘሁ ፣ የአብስራ ተስፋዬ እና ኦሴ ማውሊን በሣላአምላክ ተገኝ ፣ ቻርለስ ሪቫኑ እና ፋሲል አስማማውን ሲተኩ በተመሳሳይ ፋሲል ከነማዎችም ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታRead More →

ያጋሩ

የሊጉ የባህር ዳር ከተማ ቆይታ ነገ መቋጫውን ሲያገኝ ዐፄዎቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያገናኘውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። ለፕሪምየር ሊጉ ተጨማሪ ድምቀትን እየፈጠረ የሚገኘው ይህ መርሐግብር እጅግ ከፍ ባለ የመሸናነፍ ስሜት እና በከፍተኛ የደጋፊዎች ቁጥር ታጅቦ ይደረጋል። ካርዶች እና አነጋጋሪ የዳኝነት ውሳኔዎች የማያጡት የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በፕሪምየር ሊጉ ለሰባተኛ ጊዜ ነገRead More →

ያጋሩ

ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 አሸንፏል። ለገጣፎ ለገዳዲዎች በኢትዮ ኤሌክትሪኩ ጨዋታ ላይ ከተጠቀሙበት አሰላለፍ በአምስቱ ላይ ለውጥ አድርገዋል፡፡ በሽር ደሊል ፣ ታምራት አየለ ፣ ብሩክ ብርሀኑ ፣ አማኑኤል አርቦ እና በጉዳት ከጨዋታው ውጪ በሆነው አንዋር አብዱልጀባር ምትክ ወንድወሰን ገረመው ፣ አቤል አየለRead More →

ያጋሩ

የአምስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ የሦስተኛ የጨዋታ ቀን የመክፈቻ መርሃግብር ባለ ሜዳውን ባህር ዳር ከተማን ከአዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ የሚያገናኝ ይሆናል። የኳስ ቁጥጥር ድርሻቸውን ከጨዋታ ጨዋታ እያሳደጉ የሚገኙት ባህርRead More →

ያጋሩ

የኃይል አጨዋወት የበዛበት የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ከፍ ባለ ፉክክር ታጅቦ 1-1 ተጠናቋል። በሁለተኛ ሳምንት በወልቂጤ ከተማ ከተረቱ በኋላ በሦስተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ሳያደርጉ የመጡት ባህር ዳር ከተማዎች ዳዊት ወርቁ ፣ ተስፋዬ ታምራት ፣ አለለኝ አዘነ ፣ የአብስራ ተስፋዬ ፣ ፍፁም ጥላሁን እና ኦሲ ማውሊን በያሬድ ባዬ፣ ፈቱዲንRead More →

ያጋሩ