በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አርባምንጭ ከተማን በኦሴይ ማውሊ ግቦች 2-0 ረቷል። የድሬዳዋ ስታዲየም…
ባህር ዳር ከተማ

መረጃዎች | 52ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ወደ እረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ተስተካካይ የ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብሮችን…

ሪፖርት | ድንቅ ግቦች ያሳየን ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል።…

መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…

ባህር ዳር ከተማ ቅሬታውን አሰምቷል
ባህር ዳር ከተማ ከዳኝነት ጋር በተገናኘ ያለውን ቅሬታ ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር አስገብቷል። የሀገራችን ከፍተኛው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ባህር ዳር ከተማ
👉 “ውጤቱ እንደ ጥረታችን ተጋርተን መውጣታችን የሚያስከፋ አይደለም ፤ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ” ሥዩም ከበደ 👉”ውጤቱን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ባለቀ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል ነጥብ ተጋርተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሲመራ ቢቆይም ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ በአበባየሁ ዮሐንስ…

መረጃዎች | 44ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
👉”ጨዋታው ውጤቱ ብዙ ትርጉም ይኖረው ነበር። አቻ ነው የተፈቀደልን ፤ ተቀብለናል” ደግአረገ ይግዛው 👉”አቻ መውጣቱን አንፈልግም…

ሪፖርት | ተጠባቂው ፍልሚያ ያለ ግብ ተጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል።…