መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን

የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…

ሪፖርት | የጣና ሞገደኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በድል ጀምረዋል

አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡…

መረጃዎች | 22ኛ የጨዋታ ቀን

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የሚያደርገውን ቆይታ የሚያስጀምሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ ጨዋታ 0-0 ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ባህር…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የሊጉ የባህር ዳር ከተማ ቆይታ ነገ መቋጫውን ሲያገኝ ዐፄዎቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያገናኘውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ…

Continue Reading

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የዓመቱን ሁለተኛ ድል አሳክቷል

ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 አሸንፏል። ለገጣፎ ለገዳዲዎች…

መረጃዎች | 19ኛ የጨዋታ ቀን

የአምስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታ የተመለከቱ…

ሪፖርት | በውዝግቦች የተሞላው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የኃይል አጨዋወት የበዛበት የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ከፍ ባለ ፉክክር ታጅቦ 1-1 ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን

የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሀሳዕና የምሳ ሰዓቱ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያው ባለ ስድስት ነጥብ ሆኗል

የሁለተኛው ሳምንት ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ የተመስገን በጅሮንድ ድንቅ ጎል ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ…