👉 “ከጨዋታ ጨዋታ ቡድናችን ላይ እድገት እያየን ነው።” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው 👉 “ዓምና ከነበረን ነገር አንፃር…
ባህር ዳር ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባህር ዳር ከተማ ከአስደናቂ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር የዓምናውን ሻምፒዩን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ…

መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
በ10ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ በሁለት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
”ባለቀ ሰዓት ጎል ማስተናገድ ያሳምማል” አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ ”እኛ ለእያንዳንዱ ጨዋታ ተገቢውን ትኩረት እና ክብር ሰጥተን…

ሪፖርት | ወንድወሰን በለጠ በጭማሪ ደቂቃ ጎል ባህር ዳርን ከሽንፈት ታድጓል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ምዓብ አናብስት እና የጣና ሞገዶቹ 1ለ1 ተለያይተዋል። ባህር ዳር ከተማ ስሑል ሽረን ድል…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-2 ባህርዳር ከተማ
“…ሁል ጊዜ ያላስተካከልነው ጉዳይ አለ” አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት “በመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ የቸገረን ነገር የለም” አሰልጣኝ…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
የወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርገዋል። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ደግዓረግ ይግዛው –…