የጣና ሞገዶቹ ነገ ከአዲሱ አሠልጣኛቸው ጋር ይፈራረማሉ

አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች ነገ ከሰዓት በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሠልጣኙ ጋር ስምምነት ይፈፅማሉ።…

ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል

የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…

አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ አዲስ ክለብ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል

በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፉት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የጣና ሞገዶቹን ለማሰልጠን ተስማምተዋል። በፋሲል ከነማ…

የጣና ሞገዶቹ ከአሠልጣኛቸው ጋር ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ያሳለፉት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በስምምነት ከክለቡ መልቀቃቸው ተገልጿል። የአሠልጣኝነት ህይወታቸውን…

የጣና ሞገዶቹ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

ዛሬ ረፋድ ባህር ዳር ከተማ እና ዳሽን ቢራ የአምስት ዓመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል። ከአራት ሰዓት…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻን አሸናፊ ካደረገው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሰልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ዘላለም ሽፈራው – ወላይታ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ ባህር ዳሮች በሽንፈት ዓመቱን አጠናቀዋል

ባህር ዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የረፋዱ ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች እና የአሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላሉ። የውድድር ዓመቱን የመጨረሻ ጨዋታ የሚያደርጉት…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ድል ካደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ያለፋቸው…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-2 ኢትዮጵያ ቡና

ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። ፋሲል ተካልኝ – ባህር…