የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን ቀጥለዋል

የነባር ተጫዋቾችን ውል ማደስ ላይ ተጠምደው የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊትም የሁለት ተጫዋቾን ውል አራዝመዋል።…

ባህር ዳር ከተማ የአማካዩን ውል አራዝሟል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል። የበርካታ ነባር ተጫዋቸችን ውል…

ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሷል

ዛሬ ረፋድ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ያጠናቀቁት የጣናው ሞገዶቹ 7ኛ ነባር ተጫዋቻቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። ትላንት…

መናፍ ዐወል ባህርዳር ከተማን ተቀላቀለ

ከአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ተገኝቶ ክለቡን ሲያገለግል የነበረው መናፍ ዐወል ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን ለማኖር ተስማማ፡፡ ከሰሞኑ…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ቀጥለዋል

ከሳምንት በፊት የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ የጀመሩት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ ረፋድም የመስመር ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ተስማምተዋል።…

ባህር ዳር ከተማ የተከላካዩን ውል አድሷል

እስካሁን የ4 ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሱት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ከሰዓት ደግሞ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል። በአሰልጣኝ ፋሲል…

ባህር ዳር ከተማ የ2 ተጨማሪ ተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ከትናንት በስትያ የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ያደሰው ባህር ዳር ከተማ ትናንት ከሰዓት ደግሞ የ2 ነባር ተጫዋቾችን…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ጀምረዋል

ቡድኑን በማጠናከር ረገድ እስካሁን ምንም እንቅስቃሴ ያላደረጉት ባህር ዳር ከተማዎች የነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ ወደ ሥራ…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከፍፁም ዓለሙ ጋር…

የባህር ዳር ከተማው ፍፁም ዓለሙ የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳ ነው። በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ ዶልፊን…

ባህር ዳር ከተማዎች በሊጉ ላይ ስለተወሰነው ውሳኔ ቅሬታቸውን አሰሙ

ባህር ዳር ከተማዎች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሰረዝ መደረጉን እንደሚቃወሙ ዛሬ በላኩት ደብዳቤ አስታውቀዋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ…