ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ ይገዙ ቦጋለ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበው ዓመቱን በድል አጠናቀዋል።…
ባህር ዳር ከተማ

ሪፖርት | የውሃ ዳር ከተሞችን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
ሁለት የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች ሀዋሳ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ጋር 1ለ1 አለያይተዋል። በ28ኛው ሳምንት የሊግ ጨዋታቸው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው ድል ተቀዳጅተዋል
ማራኪ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማዎች ከሁለት ጊዜ መመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 3ለ2 አሸንፈዋል። በዕለቱ…

መረጃዎች | 112ኛ የጨዋታ ቀን
በ27ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ባህር…

ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል
በመጀመሪያው አጋማሽ በባህር ዳር በተቆጠሩበት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 ሲመራ የነበረው ንግድ ባንድ በመጨረሻዎቹ…

ሪፖርት | አሰልቺው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
እጅግ ያነሱ የግብ ዕድሎች የተፈጠሩበት የምሽት ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ እና የጦና ንቦቹ ነጥብ በመጋራት ጨዋታቸውን ፈፅመዋል።…

መረጃዎች | 104ኛ የጨዋታ ቀን
በ26ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት መርሀ-ግብሮችን አስመልክተን ያሰናዳናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቻል ከ ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ሀምበርቾ 19ኛ ሽንፈት አስተናግዷል
የጣና ሞገዶቹ በፍጹም ጥላሁን ሁለት ግቦች ሀምበርቾን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሀምበርቾ…

መረጃዎች | 100ኛ የጨዋታ ቀን
በ25ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት መርሀ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ሀምበሪቾ ከ ባህርዳር…