“በበጀት እጥረት የተነሳ ይሄ መሆኑ ያሳዝናል” ኮማንደር ግርማ ዳባ የስፖርት ክለቡ ምክትል ፕሬዝዳንት “ግራ ገብቶን በካምፕ ውስጥ እንገኛለን” የክለቡ ተጫዋቾች በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በርካታ ተጫዋቾችን ካፈሩ ክለቦች መካከል ይጠቀሳል ፤ በአትሌቲክስ እና በእግርኳሱ ዘርፍ በ1989 ምስረታውን ያደረገው የደቡብ ፖሊስ ስፖርት ክለብ፡፡ ከፖሊስ ሰራዊት በየወሩ ከደመወዝ በሚቆጠረጥ እና አልፎRead More →

ላለፉት ሁለት ዓመታት በረዳት አሰልጣኝነት ሲሰራ የነበረው አላዛር መለሰ ደቡብ ፖሊስን በዋና አሰልጣኝነት ተረክቧል፡፡ ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር የአንድ አመት ቀሪ ውል ቢኖረውም ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሳልፎ የሰጠው ክለቡ አዲስ የሾመው አላዛር መለሰን ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት በረዳት አሰልጣኝነት የሰራ ሲሆን ከ2009 በፊት ባሉት ዓመታት ክለቡን ለቆRead More →

ከእግር ኳሱ ቤተሰብ ጋር በደንብ የተዋወወቀው አምና በደቡብ ፖሊስ ነበር። በሁለቱም መስመሮች የማጥቃትም ሆነ የመከላከል ኃላፊነት ተሰጥቶት በመጫወት በክለቦች ዓይን ውስጥ የገባው ከትምህርት ቤት ውድድር የተገኘነው ዘነበ ከድር የዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ትኩረት ሆኗል። ትውልድ እና ዕድገቱ በወርቅ ምርቷ ብዙዎች በሚያውቋት በሻኪሶ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ እንደአብዛኞቹ የሀገራችን ተጫዋቾች በሠፈር ኳስን በመጫወትRead More →

የሀዋሳ ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች የቁሳቁስ ድጋፍ እና የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ ዛሬ አከናወኑ፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 12:00 ላይ የሁለቱ ክለብ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች እንዲሁም ደግሞ ሌሎች በከተማዋ ውስጥ ያሉ ተጫዋቾች ማኅበረሰቡ በእጅ መታጠብ ግንዛቤው እንዲጎላ የእጅ ማስታጠብ ስራን እስከ እኩለ ቀን ድረስ በከተማዋ በተለያዩ አቅጣጫዎች ላይ ሲሰሩRead More →

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ ነባር እና አዳዲሶቹ ተጫዋቾችን በመያዝ ለወራት ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየው ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር ከዚህ በፊት በሀዋሳ ከ17 እና 20 ዓመት በታች ቡድን ውስጥ አምበል በመሆን ሲጫወት የነበረው የግራ መስመር ተከላካዩ ጌታሁን አየለ ከቀድሞው አሰልጣኙ ጋር ዳግም ለመስራት ወጣቱ ተከላካይRead More →

ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ ላይ በከፍተኛ ሊጉ እንዲቀጥል በመወሰኑ ከአዳዲስ ፈራሚዎቹ ጋር በመለያየት በምትኩ ተጫዋቾችን እየቀላቀለ ይገኛል። በዛሬው ዕለትም ሦስት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጌቱ ባፋ ከፈረሙት መካከል ነው። ጌቱ ከዚህ ቀደም ለሱሉልታ ከተማ፣Read More →

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን የተገኘው ሉክ ፓውሊን በውሰት ወደ ደቡብ ፖሊስ ለማምራት አምርቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅትን ሲያደርግ የቆየው ተስፈኛው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች ተጫወተ ሲሆን ባለፈው የውድድር ዘመን ወደ ዋናው ቡድን ያደገ ቢሆንም ተሳትፎ ሳያደርግ ቀርቷል። ዘንድሮ በከፍተኛ ሊግ መወዳደሩRead More →

አንጋፋው አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በ2010 ቆይታ ላደረገበት ደቡብ ፖሊስ ፈርሟል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ለረጅም ዓመታት መጫወት ከቻሉ የውጪ ተጫዋቾች መካከል የሚጠቀሰው ኬኒያዊው አንጋፋ አጥቂ ኤሪክ ሙራንዳ በሀገሩ ኬኒያ እንዲሁም በዓለም ዙርያ ማልዲቭስ፣ ህንድ፣ ቬትናም፣ ሲንጋፖር፣ ማሌዥያ እና ኦማን ክለቦች ውስጥ መጫወት የቻለ ሲሆን በ1995 እና 96 በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታRead More →

በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ እንደሆነ በፌዴሬሽኑ በመገለፁ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነበረው ደቡብ ፖሊስ ውሳኔው ተሽሮ በከፍተኛ ሊጉ እንዲወዳደር በመወሰኑ ከአዲስ ፈራሚዎቹ ጋር እየተለያየ ነው፡፡ ክለቡ በውሳኔ ለውጡ መነሻነት ተጫዋቾቹን ለመልቀቅ የተገደደ ሲሆን በቀጣይም በርካታ ተጫዋቾችን እንደሚለቅ ተሰምቷል። በዚህም መሠረት ከአርባምንጭ ከተማ ክለቡን ተቀላቅለው የነበሩት አማካዩቹ ቴዲ ታደሰ እና አስጨናቂ ፀጋዬ፣ ከወላይታ ድቻRead More →

በፌዴሬሽኑ የፎርማት ለውጥ የተነሳ አዲስ ፈርመው ከነበሩ ተጫዋቾች ጋር እንደሚለያይ የሚጠበቀው ደቡብ ፖሊስ ሦስት አዳዲስ ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ አምጥቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድኑ የተገኘው ዮሐንስ ዘገየ ወደ ቢጫ ለባሾቹ ቤት ያመራ ተጫዋች ነው፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ በመጀመሪያው ዓመት ጅማሮ ተስፋ ሰጪ ጊዜን ያሳለፈው ዮሀንስ በሒደት ብዙም መሰለፍRead More →