የግርማ ታደሰ ውዝግብ – አሰልጣኙ የደቡብ ፖሊስ ወይስ የሀዲያ ሆሳዕና ?

ደቡብ ፖሊስን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመለሱት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ባሳለፍነው ሳምንት ከክለቡ ጋር ለመቀጠል መስማማታቸው የተነገረ ቢሆንም ሀዲያ ሆሳዕና ለክለባቸው...

ደቡብ ፖሊስ የመጀመርያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

የከፍተኛ ሊግ የበላይ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ደቡብ ፖሊስ በዝውውር መስኮቱ የመጀመርያ ዝውውሩን ማከናወኑን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጿል።  መክብብ ደገፉ ወደ ደቡብ ፖሊስ ያመራ...

ለከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን ደቡብ ፖሊስ የቡድን አባላት ሽልማት እና የእራት ግብዣ ተካሄደ

የከፍተኛ ሊጉ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ ዛሬ ምሽት በሀዋሳ ኃይሌ ሪዞርት ለቡድኑ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ሽልማት እና...

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን ሆኗል

የ2010 የኢትጵጽያ ከፍተኛ ሊግ በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲከናወን ቆይቶ ዛሬ አዳማ ላይ አሸናፊውን አግኝቷል። በምድብ ሀ ባህር ዳር ከተማ፣ በምድብ ለ ደግሞ ደቡብ ፖሊስ በአንደኝነት...

ቅድመ ዳሰሳ – ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ለከፍተኛ ሊግ የበላይነት ይፋለማሉ

በሚካኤል ለገሰ እና ቴዎድሮስ ታከለ በሁለት ምድብ ተከፍሎ ሲካሄድ የቆየው የ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሁለቱ ምድብ የበላዮች የውድድሩን ዋንጫ ለማንሳት አዳማ ላይ ነገ ይፋለማሉ።...

error: Content is protected !!