ባለፈው የውድድር ዓመት መጋቢት መጀመሪያ ላይ ነበር ደቡብ ፖሊስን የተረከቡት። አስቀድመው ቡድኑን እንደያዙ ወደ ሊጉ ለመግባት ሳይሆን ቡድኑ ተፎካካሪ እንዲሆን በማድረግ በቀጣዩ ዓመት ግን በእርግጠኝነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንደሚያሳድጉ ተናግረውተጨማሪ

ያጋሩ

የሀዋሳው ክለብ ደቡብ ፖሊስ ትላንት በ30ኛው ሳምንት የምድብ ለ ጨዋታ ድሬዳዋ ፖሊስን በመርታት ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ደቡብ ፖሊስ ቡድኑን በአንጋፋዎች እና ወጣቶች ስብጥር የመመዋቀር ከ8 ዓመታት በኋላ ወደተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረገው የመለያ ጨዋታ ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ ለማድረግ መወሰኑ ታውቋል። ሁለቱ ጨዋታዎች ከዚህ ቀደም ነሀሴ 26 እና 27ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ደቡብ ፖሊስ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣ ጅማ አባ ጅፋር ለመለያ ጨዋታ ያለፈበትን፣ ሻሸመኔ ከተማ ወደ አንደኛ ሊግ የወረደበት ውጤቶች ተመዝግበዋል። ደቡብተጨማሪ

ያጋሩ