ደቡብ ፖሊስ ፌዴሬሽኑ የማስተካከያ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ እንዲያጤን ደቡብ ፖሊስ ቅሬታውን አሰምቷል፡፡ ክለቡ በቅሬታው "የተጫዋች እና...

“ፌዴሬሽኑ እየበጠበጠን ነው” ኢ/ር እታገኝ ዜና – የደቡብ ፖሊስ ህ/ግንኙነት ኃላፊ

ፌዴሬሽኑ በ2011 የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረዱት መከላከያ፣ ደቡብ ፖሊስ እና ደደቢት ፌዴሬሽኑ በነሀሴ ወር ይፋ ባደረገው የፎርማት ለውጥ ምክንያት በሊጉ እንደሚቆዩ ተገልፆ የነበረ ቢሆንም...