ደደቢት የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት
በ2010 ለደደቢት ሲጫወት በነበረው ብርሀኑ ቦጋለ ክስ የቀረበባቸው ደደቢቶች በፌዴሬሽኑ የታገዱ ሲሆን በቀድሞው የሴት ቡድኑ ተጫዋቾችም ቅሬታ ቀርቦባቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በርከት ያሉ ክለቦች ከተጫዋቾች ደመወዝ ካለ መክፈል ጋር በተገናኘ የተለያየ የእግድ ውሳኔ እየተላለፈባቸው የሚገኝ ሲሆን የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደደቢት ሌላኛው ውሳኔውን ተፈፃሚ እስኪያደርግ የታገደ ክለብ መሆኑን የፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤትRead More →