ደደቢት (Page 2)

በከፍተኛ ሊጉ በርካታ ዝውውሮች ካደረጉት ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱት ደደቢቶች የቀድሞ ተጫዋቻቸው ዮሐንስ ፀጋይ እና ተከላካዩ እያሱ ለገሰን አስፈርመዋል። ከዚህ ቀደም በመቐለ፣ ደደቢት፣ ወልቂጤ እና አክሱም የተጫወተው አማካዩ ዮሐንስ ፀጋይ በ2008 እና በ2009 ለሁለት ዓመታት በሰማያዊዎቹ ቤት የተጫወተ ሲሆን በአሁኑ አሰልጣኙ ጌታቸው ዳዊት ስር መቐለ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ የጎላዝርዝር

ከአንድ ሳምንት በፊት የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምረው ስድስት የሚደርሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች ባለፉት ዓመታት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረጉት ቃልኪዳን ዘላለም እና ዓብዱልበሲጥ ከማልን አስፈርመዋል። የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ውጤት የሆነው ቃልኪዳን ዘላለም በኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ እና ዋናው ቡድን ቆይታ አድርጎ ባለፈው ዓመት በተሻለ ቡድኑን ማገልገሉ ሲታወስ የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌዝርዝር

በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ደደቢቶች የግራ መስመር ተከላካዩ ዳዊት ዕቁበዝጊን አስፈርመዋል። ያለፈውን የውድድር ዓመት በአክሱም ከተማ ያሳለፈው ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም ወልዲያ እና መቐለ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድጉ የቡድኖቹ አባል የነበረ ሲሆን ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋርም ለአራተኛ ጊዜ በድጋሚ የሚሰራ ይሆናል። ከተጠቀሱት ክለቦች በተጨማሪ በወልዋሎ የተጫወተው የመስመር ተከላካዩ የደደቢትዝርዝር

አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው በመቅጠር በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሰልጣኝ ፀጋዝአብ ባህረጥበብን ረዳት አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፉት ዓመታት በብሄራዊ ሊጉ ክለብ ትግራይ ውሃ ስራዎች በዋና አሰልጣኝነት የሰራው ይህ አሰልጣኝ ከዚህ በፊት በዘጠናዎቹ መጨረሻ መቐለ 70 እንደርታን ማሰልጠኑ ሲታወስ በተጫዋችነት ዘመኑም ትራንስ ኢትዮጵያ እና በአንድ ወቅት በክልሉ በርካታ ዋንጫዎችዝርዝር

ደደቢቶች የሊጉ ፎርማት ወደ ቀድሞ መመለሱ ተከትሎ ቅሬታቸው በማቅረብ ውሳኔው ለማስቀየር እንደሚሰሩ ገለፁ። የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት ወደ ቀድሞ መመለሱን ተከትሎ ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ ቅሬታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ መግለፃቸው ይታወሳል። አሁን ደግሞ ደደቢት ተረኛው ቅሬታው የገለፀ ቡድን ሆኗል። ” የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ቡድኖች ወደ 24 ማደጉን ተከትሎ በሊጉ ትሳተፋላቹ ተብለን በዛዝርዝር

ባለፈው ዓመት በሊጉ ክስተት ከነበሩ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሁለገቡ መድሃኔ ብርሃኔ ከሰማያዊዎቹ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ከደደቢት ሁለተኛ ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት ከዋናው ቡድን ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋቹ በ2010 የውድድር ዓመት ለዋናው ቡድን በቋሚነት መጫወት ጀምሮ ባለፈው ዓመት በመስመር ተከላካይነት፣ በመስመር ተጫዋችነት እና በአጥቂ ቦታ ላይ መጫወቱ ይታወሳል። ባለፈው ዓመት በግሉዝርዝር

በትናንትናው ዕለት የአራት ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ሰማያዊዎቹ ከድር ሳልህን አስፈረሙ። በወልዋሎ የሁለት ዓመት ቆይታው ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ የነበረው እና በኢትዮጵያ ቡና እና አውስኮድ መጫወት የቻለው የመስመር አጥቂው የአምናውን የውድድር ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ በመጫወት አገባዶ ሰማያዊዎቹን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል። ሰማያዊዎቹ ቀደም ብለው ጌታቸው ዳዊትን አዲስዝርዝር

አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን የቀጠሩት ደደቢቶች የዳንኤል አድሐኖም፣ ሃፍቶም ቢሰጠኝ፣ ክብሮም ግርማይ፣ እና ክፍሎም ሐጎስን ዝውውር አጠናቀዋል። የክለቡ የመጀመሪያ ፈራሚ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሐኖም ነው። ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ የተጫወተው ዳንኤል ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋር በድጋሚ የሚገናኝ ይሆናል። ሁለተኛው የክለቡ ፈራሚ ግብጠባቂው ሃፍቶም ቢሰጠኝዝርዝር

የፎርማቱን መቀየር ተከትሎ በሊጉ መቆየት የቻሉት ደደቢቶች የቀድሞ አሰልጣኛቸው ጌታቸው ዳዊትን አዲስ አሰልጣኝ አድርገው ለመቅጠር ተስማምተዋል። ቀጣይ ዓመት በአዲስ ባለቤት ወደ ውድድር የሚመለሱት ሰማያዊዎቹ በቀጣይ ጥቂት ቀናት ወደ ዝውውሩ ይገባሉ ተብሎ ሲጠበቅ ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ጋርም በይፋ ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከዚ በፊት በ2008 ሰማያዊዎቹን የመሩት አሰልጣኝ ጌታቸው ወልዋሎ፣ መቐለ እናዝርዝር

በፋይናንስ እጥረት ሲቸገሩ የቆዩት ሰማያዊዎቹ ችግራቸውን የሚቀርፍላቸውን የባለቤት ሽግግር አድርገዋል። ባለፉት ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ጥሩ ስም ከነበራቸው እና ጠንካራ ቡድኖች አንዱ የነበረው እና ባለፈው የውድድር ዓመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዘ ከባድ የውድድር ዓመት አሳልፎ ከሊጉ የወረደው ደደቢት በቀጣይ ዓመት በመሰቦ ሴሜንት ባለቤትነት እና በተሻለ አሰራር እንደሚመለስ ተገልጿል። ፋብሪካው ቡድኑ ወደ ቀድሞዝርዝር