በምሽቱ መርሐግብር ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬዳዋ ከተማ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…
ድሬዳዋ ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ
👉 “ሰበብ ባይሆንም የፈለግነውን ጨዋታ ለመጫወት የሜዳው ምቾት አለመኖር ትንሽ ችግር ፈጥሮብናል።” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ 👉…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር ዐፄዎቹን ከብርቱካናማዎቹ ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸው…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0 – 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን ሁለት ለባዶ በማሸነፍ ተከታታይ አራተኛ ድላቸው ካሳኩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን ተቀዳጅተዋል
የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ባህሩ ነጋሽ የግብ ተሳትፎ ባደረገበት ጨዋታ ፈረሰኞቹ ብርቱካናማዎቹን ረተዋል። ድሬዳዋ ከተማ በ14ኛው ሳምንት…

መረጃዎች| 58ኛ የጨዋታ ቀን
በርከት ያሉ ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚከናወኑበት የ15ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበነዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ተጠባቂው የምሽቱ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ብለዋል። ምክትል አሰልጣኝ ደምሰው…

ሪፖርት | የሊጉ መሪ መቻል ነጥብ ጥሏል
በምሽቱ መርሃግብር ብርቱካናማዎቹ ከወቅቱ የሊጉ መሪ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል። መቻሎች በ13ኛው ሳምንት ስሑል ሽረን ከረቱበት ቋሚ…

መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
በ14ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ…