በድሬዳዋ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ባለ ክህሎት የግራ እግር ተጫዋች አንዱ የሆነው ረመዳን ናስር ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ…
ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከአንበሉ ጋር ሊለያይ ነው
ያለፉትን አራት ዓመታት አመዛኙን ጨዋታ በመጫወት ድሬዳዋ ከነማን በማገልገል የሚታወቀው ግብጠባቂው ሳምሶን አሠፋ ከክለቡ ጋር ሊለያይ…
ድሬዳዋ ከተማ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ድሬዳዋ ከተማ አራርሶ ጁንዲን ለሁለት ዓመት ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ተወላጅ ተጫዋቾችን በይበልጥ ለቀጣዩ ዓመት ለመጠቀም…
ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ
ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂው ሀምዲ ጠፊቅን ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ 2010 መጫወት የጀመረው ይህ…
ፍሬዘር ካሳ ውሉን በድሬዳዋ አድሷል
ፍሬዘር ካሳ ለተጨማሪ ዓመት በድሬዳዋ ለመቆየት ተስማምቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና በዋናው ቡድንም ተጫውቶ…
ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በትናንትናው ዕለት ወደ ገበያው የገባው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬም እንቅስቃሴውን ቀጥሎ የወሳኝ ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል እና የግብ…
ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ተጫዋች አስፈረመ
የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አስጨናቂ ሉቃስ ወደ ብርቱካናማዎቹ አምርቷል፡፡ የተከላካይ አማካዩ አስጨናቂ ሉቃስ ኢትዮ –…
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት የዋና እና የረዳት አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ብርቱካናማዎቹ የሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል። በቅርቡ…
ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኞቹን ውል አራዘመ
ድሬዳዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ምክትሉ እዮብ ተዋበን ኮንትራት ማራዘመኑን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። የቀደሞው…
“ብቸኛዋ አፍሪካዊት እንስት…” ትውስታ በመሠረት ማኒ አንደበት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቡድንን በመምራት የመጀመሪያዋ ሴት አሰልጣኝ በመሆን ታሪክ የሰራችው፣ በሴቶች እግርኳስ ከክለብ እስከ ብሔራዊ…