ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 29 ቀን 2012 FT ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ 14′ ሪችሞንድ አዶንጎ 40′ ቢኒያም…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገውን የነገ 9:00 ጨዋታ የዳሰሳችን ማሳረጊያ አድርገነዋል። የአንደኛውን ዙር በድል በማሳረግ ባለፉት ቀናት ዝውውር…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ድሬዳዋ ከተማ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያውን ዙር በ17 ነጥብ የወራጅ ቀጠና ውስጥ በመሆን ያጠናቀቀው ድሬዳዋን የአጋማሽ ጉዞ…

Continue Reading

ያሬድ ዘውድነህ ከብርቱካናማዎቹ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል

በሁለተኛው ዙር ራሳቸውን አጠናክረው ለመቅረብ ጥረት እያደረጉ ያሉት ድሬዳዋ ከነማዎች አዲስ ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ…

ሄኖክ ኢሳይያስ በይፋ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የተጠመደው ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ ከቀናት በፊት ስምምነት ፈፅሞ የነበረውን ሄኖክ…

ድሬዳዋ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ምንያምር ጴጥሮስን በአንድ ዓመት ውል አስፈረመ፡፡ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ዘመን ራሱን አጠናክሮ ከነበረበት የውጤት…

ኤልያስ ማሞ በድሬዳዋ ውሉን አራዘመ

ከቀናት በፊት ኮንትራቱ ተጠናቆ የነበረው ኤልያስ ማሞ ከክለቡ ጋር ያለውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። የአማካይ ሥፍራ…

የኤልያስ ማሞ ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል

ከብርቱካናማዎቹ ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ቀጣይ ማረፍያ በቀጣይ ቀናት ይታወቃል። ባለፈው ዓመት በዚህ…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹ ከጉዳት ተመልሰውለታል

ለሁለተኛው ዙር ልምምዱን ዛሬ የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ረመዳን ናስር እና ሳሙኤል ዘሪሁንን ከጉዳት መመለሳቸውን ክለቡ አስታውቋል።…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ጋናውያንን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ተከላካዩ ክዌኩ አንዶህ እና አጥቂው ፉሴይኒ ኑሁን ማስፈረሙን አስታውቋል። ጋናዊው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኩዌኩ…