ድሬዳዋ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያየ

ተከላካዩ ዘሪሁን አንሼቦ፣ አማካዩቹ አማኑኤል ተሾመ እና ዋለልኝ ገብሬ ከድሬዳዋ ጋር የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እየቀራቸው…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የመቐለ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

ባለፈው ዓመት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሱት የመስመር ተጫዋቹ ያሬድ ብርሀኑ እና ሁለገቡ ሄኖክ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

በአስራ አምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት…

ሪፖርት | የዳኛቸው በቀለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ለድሬዳዋ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ምዓም አናብስትን አስተናግዶ በመጨረሻ…

ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 15 ቀን 2012 FT’ ድሬዳዋ ከተማ 1-0 መቐለ 70 እ. 90′ ዳኛቸው በቀለ –…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ነገ ከሚደረጉ የ15ኛ ሳምንት ጨተታዎች መካከል ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በውጤት ማጣት ምክንያት…

Continue Reading

ድሬዳዋ ከተማ ከናይጄሪያዊው አጥቂ ጋር ተለያየ

በክረምቱ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ፕሪንስ ባጅዋ አዴሴጎን ከድሬዳዋ ጋር መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ለድሬዳዋ…

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል 

በመቐለ 70 እንደርታ እየተጫወተ የሚገኘው የመስመር ተጫዋቹ እንዳለ ከበደ ቀጣዩ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ መሆኑ ዕርግጥ እየሆነ…

“በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ፤ ድሬደዋ ከተማን በሁለተኛው ዙር የሚያቆመው አይኖርም” በረከት ሳሙኤል ድሬደዋ ከተማ

በረከት ሳሙኤል ስለ ድሬዳዋ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይናገራል ድሬዳዋ ከተማ በ2008 ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

በአስራ አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 2-1 ከረታ በኃላ የሁለቱም…