የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን ጋብዞ በሪችሞንድ አዶንጎ ጎል 1-0 ካሸነፈ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዘገበ

ድሬዳዋ ላይ በሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ተከታታይ ሽንፈትን ከሜዳው ውጪ አስተናግዶ የተመለሰው ድሬዳዋ ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 4 ቀን 2012 FT ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሀዲያ ሆሳዕና 78′ ሪችሞንድ አዶንጎ – ቅያሪዎች…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በ3ኛ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ ተከታዩ ዳሰሳችን ይመለከተዋል። ላላፉት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 5-0 ድሬዳዋ ከተማ

ፋሲል ከነማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን 5-0 ከሸነፈ በኋላ የፋሲል ዋና አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ እንደሚከተለው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ድሬዳዋ ላይ የጎል ናዳ አዝንበዋል

ጎንደር ላይ በተደረገው የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሙጂብ ቃሲም እና ሽመክት ጉግሳ ድንቅ ብቃት…

ፋሲል ከነማ ከድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 27 ቀን 2012 FT ፋሲል ከነማ 5-0 ድሬዳዋ ከተማ 8′ ሙጂብ ቃሲም 62′ ሽመክት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ነገ በ9:00 ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከዐምናው የፕሪምየር…

Continue Reading

“ዘንድሮ ወደ ቀድሞ አቋሜ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው” ኤልያስ ማሞ

የ2012 ፕሪምየር ሊግ ትናት ሲጀምር የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል በ16ኛው ደቂቃ በድሬዳዋ ከተማ አማካይ ኤልያስ ማሞ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

በአማኑኤል አቃናው ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች…