ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ ደቡብ ፖሊስ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ገጥሞ ተቀይሮ በገባው ሄኖክ አየለ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

ሌላኛው የደቡብ ፖሊስ እና ድሬዳዋ ከተማ የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። ሁለተኛውን ዙር በድል የጀመሩት…

የዲሲፕሊን ኮሚቴ በረከት ሳሙኤል ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

በተስተካካይ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከሲዳማ ቡና ባካሄዱት ጨዋታ የውድድር ታዛቢው ባቀረቡት ሪፖርት መነሻነት ያልተገባ ድርጊት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉት ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ወደ ድል ሲመለስ ኢትዮጵያ ቡና በውጤት ማጣት ጉዞው ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ጨምሮ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ተመልካች በታደመበት ጨዋታ ድሬዳዋ…

ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ለጅማ አባጅፋር እግርኳሰ ክለብ ኤርሚያስ ኃይሉን በውሰት እንዲሰጡት በደብዳቤ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ጥያቄው ተቀባይነት አገኘ። በሁለተኛው…

ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ለጅማ አባ ጅፋር አቀረበ

ድሬዳዋ ከተማ የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂን በውሰት ለማስፈረም ለባለቤት ክለቡ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል። ድሬዳዋ ለተከታታይ…

የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ለወሳኙ ጨዋታ ጥሪ ተደረገለት

በዚህ ዓመት ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሎ በቅጣት ከሜዳ ከመራቁ በፊት ጥሩ ብቃት ሲያሳይ የነበረው ናሚቢያዊው አጥቂ ኢታሙና…

ድሬዳዋ ከተማ ከአራት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል

ድሬዳዋ ከተማ ከወራት በፊት ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው ስድስት ተጫዋቾች መካከል ከአራቱ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡ በ2010 ሲዳማ ቡናን…