ከቀናት በፊት ጅማ አባጅፋርን በስምምነት ለቆ የነበረው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች…
ድሬዳዋ ከተማ
ምንያህል ተሾመ ለድሬዳዋ ፊርማውን አኑሯል
ያለፉትን ስምንት ወራት ከሜዳ ርቆ የቆየው ምንያህል ተሾመ በሁለተኛው ዙር በርካታ ተጫዋቾችን ለማምጣት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ላይ ከተደረገው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! ” የመጣነው ማሸነፍ ፈልገን ነው፤ ማሸነፋችንም ይገባናል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከጨዋታ ብልጫ ጋር ድሬዳዋን በማሸነፍ አንደኛውን ዙር 2ኛ ደረጃ በመያዝ ፈፀመ
በ13ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ዛሬ በአንጋፋው የድሬደዋ ስታድየም ተካሂዶ ሲዳማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ሌላኛው ቅድመ ዳሰሳችን ከነገ ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ላይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
በሦስተኛው ሳምንት መካሄድ ኖሮባቸው በይደር ተይዘው ከቆዩ ጨዋታዎች መካከል የሆነው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ ተሰተካካይ ጨዋታ…
ሪፖርት | መከላከያ እና ድሬዳዋ ያለ ግብ ተለያይተዋል
ከ3ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የመከላከያ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ
መከላከያ እና ድሬዳዋ የሚገናኙበት የነገውን ተስተካካይ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦች እንሆ… ከሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የነበረው…
ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ
ድሬዳዋ ከተማ ለስድስት የክለቡ ተጫዋቾች የማጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለክለቡ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 መቐለ 70 እንደርታ
ድሬዳዋ ላይ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በእንግዳው ቡድን የ 2-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ…