በሳምንቱ መጨረሻ በሚጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ቡድኖች የዝግጅት ጊዜ ዙሪያ የሚያጠነጥነው ፅሁፋችን በመቀጠል ወደ ብርቱካናማዎቹ…
ድሬዳዋ ከተማ
ምንያህል ይመር ወደ ድሬዳዋ አመራ
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ምንያህል ይመር ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል። የዮሀንስ ሳህሌው ቡድን በዝውውር መስኮቱ…
የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል
በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ…
ዮናታን ከበደ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አመራ
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂው ዮናታን ከበደን አስፈርሟል ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ የተገኘው የመስመር እና የፊት አጥቂው ዮናታን…
ሴቶች ዝውውር | ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈረመ
በሴቶች ዝውውር ቀዝቀዝ ያለ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹ የሆኑት ግብ ጠባቂዋ ሂሩት…
ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውር ገበያው ተሳትፎውን የቀጠለው ድሬዳዋ ከተማ በክረምቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂ በማስፈረም ምንተስኖት የግሌን በእጁ አስገብቷል። ምንተስኖት…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የአጥቂ አማራጮቹን ያሰፋባቸውን ዝውውሮች አጠናቋል። አምና ከመውረድ ለጥቂት የተረፈው ድሬዳዋ ከተማ ዘንድሮም ተመሳሳይ ችግር…
ራምኬል ሎክ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂው ራምኬል ሎክን በአንድ ዓመት ውል በእጁ አስገብቷል። ራምኬል ሎክ በ2010 የውድድር ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ሳምንታት የሜዳ ጨዋታዎቹን ሐረር ላይ ያደርጋል
በአንጋፋው የድሬዳዋ ስታድየም የሜዳውን ጨዋታዎች የሚያደርገው ድሬዳዋ ከተማ በእድሳት አለመጠናቀቅ ምክንያት የመጀመርያዎቹ የሜዳው ጨዋታዎቹን ሐረር ላይ…
ሴቶች ዝውውር| ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ቅጥር በመፈፀም በህዳር ወር ለሚጀመረው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት አዳዲስ…