በ2009 የክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የነበረው ድሬዳዋ ከተማ ዘንድሮ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን…
ድሬዳዋ ከተማ
የሚኪያስ ግርማ ማረፊያ ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል
ድሬዳዋ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሚኪያስ ግርማን ለማስፈረም ከስምምነት መድረሱ ታውቋል። በክረምቱ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኝ አድርጎ…
ድሬዳዋ ከተማ የተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የሙከራ ዕድልንም አመቻችቷል
የክረምት የዝውውር እንቅስቃሴውን በፍቃዱ ደነቀ ጀምሮ ትላንት ግብ ጠባቂው ፍሬው ጌታሁንን ያስፈረመው እንዲሁም አራት ተጫዋቾችን ከ20…
ድሬ ዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጥቂት ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ድሬ ዳዋ ከተማ ፍሬው ጌታሁንን ማስፈረሙን…
ድሬዳዋ ከተማ የመጀመሪያ ተጨዋቹን አስፈርሟል
የኢትዮጵያ የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ከተከፈተ በኋላ በርካታ ክለቦች በስፋት በዝውውሩ ላይ እየተሳተፉ ሲገኙ ዝምታን ከመረጡ ሶስት…
ዮሃንስ ሳህሌ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
ያለፈውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን በመቐለ ከተማ ያሳለፉት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ማምራታቸው…
ስምዖን ዓባይ በድሬዳዋ ከተማ ዋና አሰልጣኝነት አይቀጥሉም
ድሬዳዋ ከተማ ከስምንተኛው ሳምንት ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመሩ የነበሩት አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይን ከክለቡ አሰልጣኝነት አንስቷል። የአሰልጣኝ…
ሪፖርት| የዳኛችው በቀለ ሁለት ጎሎች ድሬዳዋን ከመውረድ አትርፈዋል
ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ እሁድ ረፋድ 4:30 ላይ ተካሂዶ…
ሪፖርት | የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ወደ ነገ ተላልፏል
ዓዲግራት ላይ ድሬዳዋን ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት ዘልቆ በሁለተኛው አጋማሽ በከባድ ዝናብ ምክንያት…
የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን
የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ…