ስሑል ሽረ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…
ድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማ አሁንም አልተሸናነፉም፤ ቡድኖቹ የተሰረዘውን የ2012 ጨዋታ ጨምሮ ተከታታይ አራተኛ የአቻ ውጤታቸውን…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዳሰሳችን እናስመለክታችኋለን። ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ የጦና ንቦቹን ረምርመዋል
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እና ድሬዳዋ ከተማ በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል ፤ ሁለት ጨዋታ ሁለት ድል። ሁለቱም ቡድኖች…

መረጃዎች | 8ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ብርቱ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን…

ሪፖርት | ብርቱ ፉክክር በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋዎች አሸናፊ ሆነዋል
ምሽቱን በተደረገው እና ማራኪ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች አዞዎቹን 2ለ1 ረተዋል። የዓመቱ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ አስራ ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
በአሰልጣኝ ኢዮብ ተዋበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች የአስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሦስት ነባሮችን ውል ደግሞ…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ብርቱካናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል
ድሬደዋ ከተማ ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ቡድኑን በአምበልነት እንዲመሩ አራት ተጫዋቾችን መሰየማቸው ታውቋል። በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት በመሳተፍ…