ብሩክ ቃልቦሬ ድሬዳዋ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

=> ድሬደዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በበኩሉ ስለ ይቅርታ መጠየቁ የማውቀው ነገር የለም ይላል፡፡ በ2009 የውድድር…

የሴቶች ዝውውር ፡ ድሬዳዋ ከተማ 11 ተጫዋቾችን አስፈርሟል  

በ2010 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ በአዲሱ የመወዳደሪያ ደንብ መሰረት በአንደኛው ዲቪዚዮን የሚወዳደረው ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በርካታ…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ድሬዳዋ ተመልሷል

ያሬድ ዘውድነህ ከወልዲያ ጋር ያለውን ውል አፍርሶ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በውድድር አመቱ መጀመርያ የፈረሰው ዳሽን…

​ጀማል ጣሰው ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

ጀማል ጣሰው ወደ ድሬዳዋ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡ የውድድር ዘመኑን በጅማ አባ ቡና ያሳለፈው…

ዳዊት እሰጢፋኖስ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ተመልሷል

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በማዘዋወር ቀዳሚ የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ዳዊት እስጢፋኖስን በድጋሚ ሲያስፈርም የአራት…

የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ | ድሬዳዋ ከተማ

የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ በይፋ የተከፈተ ሲሆን ድሬዳዋ ከተማም በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ በመድረስ…

ዝውውር | አህመድ ረሺድ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ተከላካይ አህመድ ረሺድ ከክለቡ ጋር ያለው ውል መጠናቀቅን ተከትሎ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡…